|
ኢዴፓ በአዲስ አበባ 3 ስብሰባዎችን አካሄደ፤ በጐዳናዎች ለአራት ቀናት የማጠቃለያ ቅስቀሳ ማድረግ ጀመረ |
|
|
Monday, 17 May 2010 13:41 |
በላሊበላ ከተማ የተደረገው ህዝባዊ ስብሰባ
የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) በሳምንቱ ማጠናቀቂያ ላይ በአዲስ አበባ ከተማ ሦስት ህዝባዊ ስብሰባዎችን ማድረጉን ከስፍራው የተላከልን መረጃ አመለከተ፡፡ በዚሁ መሰረት፣ ቅዳሜ ዕለት ከሰዓት በኋላ በመብራት ኃይል አዳራሽና በካዛንቺስ በወረዳ 15 ቀበሌ 17/18 አዳራሽ፤ እንዲሁም ዕሁድ ዕለት በቀድሞው መነን በአሁኑ የካቲት 12 የመሰናዶ ት/ቤት ህዝባዊ ስብሰባዎችን በማድረግ የምርጫ ማንፌስቶውን ማስተዋወቁን የዜና ምንጩ ዘግቧል፡፡
|
|
Read more...
|