Ethiopian Democratic Party

  • Increase font size
  • Default font size
  • Decrease font size
Home ዜና የቅርብ ጊዜ ዜና ኢዴፓ በሀዋሳ ያካሄደው ስብሰባ ውጤታማ ሆኖ ተጠናቀቀ

ኢዴፓ በሀዋሳ ያካሄደው ስብሰባ ውጤታማ ሆኖ ተጠናቀቀ

E-mail
awasa_public_meetingኢዴፓ ግንቦት 30 ቀን 2001 ዓ.ም በደቡብ ክልል በሀዋሳ ከተማ ያካሄደው ሕዝባዊ ስብሰባ ውጤታማ ሆኖ መጠናቀቁን ከስፍራው የደረሰን ዜና አመለከተ። በሀዋሳ ከተማ አውቶቡስ ተራ አጠገብ በሚገኘው "ዳግም ጅምናዚየም" በተባለ አዳራሽ ከጥዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ ቀኑ 7፡30 ሰዓት ድረስ በተካሄደው ሕዝባዊ ስብሰባ ላይ ቁጥሩ ከ1200 እስከ 1500 የሚሆን ሕዝብ በስብሰባው ላይ ተካፋይ መሆኑም ታውቋል።
የስብሰባው ተካፋዮች ከሀዋሳ ከተማ ብቻ ሳይሆን በከተማዋ ዙሪያ ከሚገኙ አነስተኛ የዞንና የወረዳ ከተሞች ማለትም፤ ከዲላ፣ ከአለታ ወንዶ፣ ከሻሸመኔ፣ ከይርጋ ዓለም፣ ከአላባና ከዝዋይ ከተሞች ጭምር እንደመጡ ታውቋል። የስብሰባው ተካፋዮች በኢዴፓ ላይ ያላቸውን ቅሬታ፣ ድጋፍና ተቃውሞ በነፃነት አቅርበው በፓርቲው ፕሬዚዳንት በአቶ ልደቱ አያሌውና በሌሎች ከፍተኛ አመራር አባላት ተገቢው ምላሽ ተሰጥቷል።

 
EDP
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow

Subscribe to our Newsletter