(በኢዴፓ የውጭ ግኑኝነት ዘርፍ የተቀናበረ)
በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የኢዴፓ አባላት ግንቦት 8 ቀን 2001 ዓ.ም. በመብራት ኃይል አዳራሽ የተካሄደውን ሕዝባዊ ስብሰባ አስመልክቶ ዕሑድ ግንቦት 16 ቀን 2001 ከፓርቲው ከፍተኛ አመራር አባላት ጋር አጭር ግምገማና የሃሳብ ልውውጥ አድርገዋል፡፡
ኢዴፓ የመነጋገሪያ አጀንዳ ሆኖ ሰነበተ(በኢዴፓ የውጭ ግኑኝነት ዘርፍ የተቀናበረ) ኢዴፓ የጠራው ሕዝባዊ ስብሰባ በድል ተጠናቀቀ
የአዲስ አበባ ስብሰባ: የኢዴፓ ፕሬዚዳንት፣ የአቶ ልደቱ አያሌው ንግግር የተከበራችሁ ጥሪ የተደረገላችሁ የክብር እንግዶችየተከበራችሁ ጥሪያችንን አክብራችሁ በስብሰባው ላይ የተገኛችሁ የአዲስ አበባ ከተማ ኑዋሪዎች በቅድሚያ በራሴና በፓርቲው ስም እንኳን ደህና መጣችሁ እያልኩ፣ ውድ ጊዜያችሁን ሰውታችሁ ከእኛ ጋር ለመወያዬት በዚህ ስብሰባ ላይ በመገኘታችሁ በቅድሚያ ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን፡፡ የዛሬው ስብሰባችን ዋና ዓላማ በአገራችን ወቅታዊ ሁኔታዎች፣ በፓርቲያችን የሦስተኛ አማራጭነት ሚናና በሚቀጥለው የ2ዐዐ2 ብሔራዊ ምርጫ ዝግጅት ዙሪያ መወያየት ቢሆንም ስብሰባው እኛ ተናጋሪ እናንተ አድማጭ እንድትሆኑ ሳይሆን በዋናነት የእናንተን ጥያቄ፣ አስተያዬት፣ ምክርና ቅሬታ ጭምር ለማዳመጥ ተብሎ የተዘጋጀ መድረክ ነው፡፡ ኢዴፓ የሕዝባዊ ስብሰባ ዝግጅቱን በዚህ ሳምንት አጠናክሮ ቀጥሏል
ኢዴፓ ከግንቦት 1997 ምርጫ ወዲህ የመጀመሪያው የሆነውን ሕዝባዊ ስብሰባ ቅዳሜ ግንቦት 8 ቀን 2001 ዓ.ም ከቀኑ 7፡00 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ ሜክሲኮ አደባባይ አጠገብ በሚገኘው የመብራት ኃይል አዳራሽ ለማካሄድ ማቀዱ ይታወቃል። በዚሁ መሰረት፣ ስብሰባውን ውጤታማ ለማድረግ በፓርቲው ጽ/ቤት በኩል ሰፊ ዝግጅት በመካሄድ ላይ ይገኛል። እስከ አሁን ድረስም፤
Read more...
ኢዴፓ ያቀረበው አጀንዳ በምክር ቤት ክርክር ተደረገበት
የምክር ቤቱ ደንብ በወር አንድ ጊዜ ተቃዋሚ ፓርቲዎች አጀንዳ አቅርበው ክርክር እንዲደረግበት በደነገገው መሰረት ኢዴፓ ያቀረበው አጀንዳ ሚያዝያ 22 ቀን 2001 ዓ.ም በነበረው የፓርላማ ስብሰባ ክርክር የተደረገበት መሆኑ ታውቋል።
Read more...
|
|
|
| Page 10 of 12 |








