Ethiopian Democratic Party

  • Increase font size
  • Default font size
  • Decrease font size

የኢዴፓ የምርጫ ማንፌስቶ ማክሰኞ ይፋ ይሆናል

E-mail
የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) በግንቦት ወር 2002 ዓ.ም በሚካሄደው አገር አቀፍ ምርጫ ውድድር በዋናነት የሚያነሳቸውን የመከራከሪያ አጀንዳዎች፣ ፖሊሲዎችና ስልቶች የያዘ የምርጫ ማንፌስቶ በመጪው ማክሰኞ ለሕዝብ ይፋ እንደሚያደርግ ከፓርቲው ጽ/ቤት ያገኘነው መረጃ አመለከተ።
Read more...
 

ዛሬም ይቻላል!!!

E-mail

በግንቦት ወር አጋማሽ ለሚደረገው አገር አቀፍ ምርጫ በኢዴፓ የምርጫ ዘመቻ ማስተባበሪያ ግብረ ኃይል የተዘጋጀ


ዛሬም ይቻላል!!!


ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

 

መጽሐፉ ተመረቀ፤ “መድሎት” ማለት “መመዘኛ፣ ሚዛን” ማለት ነው

E-mail

የኢዴፓ ሊቀመንበር አቶ ልደቱ አያሌው “መድሎት” በሚል ርዕስ ያዘጋጁት የሀገሪቱን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ጉዳዮች የሚዳስስ መጽሐፍ ረቡዕ የካቲት 10 ቀን 2002 ዓ.ም በኢንተር ኮንቲኔንታል ሆቴል መመረቁን ከስፍራው የደረሰን ዜና አመለከተ።

ባለፈው ሳምንት መጠናቀቂያ አካባቢ የወጡ የአገር ውስጥ ጋዜጦች “አወዛጋቢው አቶ ልደቱ አነጋጋሪ መጽሐፍ ጻፉ” በሚል ርዕስ ጭምር በፊት ለፊት ገፆቻቸው የተለያዩ ዘገባዎችንና አስተያየቶችን መጻፋቸውን የዜና ምንጩ ጠቅሶ፤ በመጽሐፉ ምረቃ ስነ ስርዓት ላይ በርካታ ጋዜጠኞች፣ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች፣ ደራሲያን፣ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎችና ታዋቂ ግለሰቦች መገኘታቸውን አስታውቋል።

Read more...
 

የመጀመሪያው የፓርቲዎች ክርክር ሳይቆራረጥ መቅረቡ ታወቀ

E-mail
በመጪው ግንቦት ወር አጋማሽ ላይ ለሚደረገው አገር አቀፍ ምርጫ፣ የካቲት 5 ቀን 2002 ዓ.ም በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ስቱዲዮ ተቀርፆ የተላለፈው የፓርቲዎች ክርክር ምንም ዓይነት ሳንሱር ሳይደረግበት የቀረበ መሆኑን ከኢዴፓ ጸ/ቤት ያገኘነው መረጃ አመለከተ።
Read more...
 

በኢዴፓ ሊቀመንበር የተዘጋጀ መጽሐፍ ታተመ

E-mail
lidetu_bookበኢዴፓ ሊቀመንበር በአቶ ልደቱ አያሌው የተዘጋጀ መጽሐፍ ታትሞ የካቲት 11 ቀን 2002 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ በኢንተር ኮንቲኔንታል ሆቴል የሚመረቅ መሆኑን ከስፍራው የደረሰን ዜና አመለከተ። በሁለት ዋና ዋና ክፍሎችና በበርካታ ምዕራፎች የተዘጋጀው ይኸው መጸሐፍ፣ ከአምስት መቶ በላይ ገፆች ያሉት መሆኑን የዜና ምንጩ ገልጿል።

መጸሐፉ “መድሎት” በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መሆኑን የዜና ምንጩ ጠቅሶ፣ ህትመቱ የተጠናቀቀ በመሆኑ በመጪው ረቡዕ በሚደረገው የምረቃ ሥነ-ስርዓት ላይ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች፣ ታዋቂ ግለሰቦችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እንደሚገኙ ይጠበቃል ሲል አስታውቋል።
Read more...
 


Page 2 of 12
EDP
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow

Subscribe to our Newsletter







በብዛት የተነበቡ

  • ኢዴፓ በሀዋሳ ያካሄደው ስብሰባ ውጤታማ ሆኖ ተጠናቀቀ
    Read more...
  • የኢዴፓ ማዕከላዊ ምክር ቤት አባላት
    Read more...
  • ይድረስ ለአቶ ገብሩ አስራት (ከአብዱራህማን አህመዲን - በግል)
    Read more...
  • የኢዴፓ አመራር ከአውሮጳ አምባሳደሮች ቡድን ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያየ
    Read more...
  • የኢዴፓ የፖለቲካ ፕሮግራም
    Read more...