Ethiopian Democratic Party

  • Increase font size
  • Default font size
  • Decrease font size

ኢዴፓ የስም ለውጥ ሰርተፊኬቱን ከምርጫ ቦርድ ተቀበለ

E-mail Print
ቀደም ሲል “ኢዴአፓ - መድህን” በሚል ስያሜ ይጠራ የነበረው ፓርቲ ባለፈው ዓመት በጥር ወር ባካሄደው አራተኛ ድርጅታዊ ጠቅላላ ጉባዔ የመተዳደሪያ ደንብ ማሻሻያ በማድረግ ፓርቲው፤ “የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ)” በሚል ስያሜ እንዲጠራ የስም ለውጥ ውሳኔ ማሳለፉ ይታወቃል።
Read more...
 

ፓርቲዎች የተደራደሩበት ሰነድ አዋጅ ሆኖ በፓርላማ ፀደቀ

E-mail Print
በቅድሚያ በአራት ፓርቲዎች በኋላም በስልሳ አምስት ፓርቲዎች ድርድር ተደርጎበት የሀገሪቱ የምርጫ ህጎች አካል ይሆን ዘንድ በአዋጅ እንዲወጣ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበው ሰነድ “የፖለቲካ ፓርቲዎችን የምርጫ ሥነ-ምግባር ለመደንገግ የወጣ አዋጅ” በሚል ርዕስ በምክር ቤቱ የፀደቀ መሆኑን ከስፍራው የደረሰን ዜና አመለከተ።
Read more...
 

ኢዴፓ በፓርላማ ውይይት የሚደረግበት አጀንዳ አቀረበ

E-mail
የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በተቀዋሚዎች ቀን ውይይት የሚደረግበት አጀንዳ ያቀረበ መሆኑን በፓርላማ የኢዴፓ ተጠሪ አስታወቁ።

በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢዴፓ ተጠሪ የሆኑት የተከበሩ አቶ አብዱራህማን አህመዲን በላኩልን መረጃ መሰረት፣ ምክር ቤቱ በተቀዋሚዎች ቀን ውይይት እንዲያደረግበት በኢዴፓ በኩል የቀረበው አጀንዳ “የነዳጅ ዋጋ ተመንና ከጊዜ ወደ ጊዜ እየናረ የመጣውን የኑሮ ውድነትን” በተመለከተ መሆኑ ታውቋል። 
Read more...
 

ፓርቲዎች የተስማሙበት ሰነድ ለፓርላማ ቀረበ

E-mail

የፖለቲካ ፓርቲዎችን የምርጫ ስነምግባር ለመደንገግ የወጣ ረቂቅ አዋጅ

ክፍል 1

ክፍል 2

ቀደም ሲል አራት ፓርቲዎች በኋላም 65 ፓርቲዎች የተስማሙበት ሰነድ “የፖለቲካ ፓርቲዎችን የምርጫ ስነምግባር ለመደንገግ የወጣ አዋጅ” በሚል ርዕስ በአዋጅ መልክ ተዘጋጅቶ ለፓርላማ መቅረቡ ታወቀ፡፡

Read more...
 

በመቀሌ የሚገኙ አባላቱ መልቀቃቸውን እንደማያውቅ ኢዴፓ አስታወቀ

E-mail
በመቀሌ የሚገኙ የኢዴፓ አባላት ከፓርቲው መልቀቃቸውን ለአሜሪካ ድምፅ ሬዲዮ የአማርኛው ዝግጅት ክፍል በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል ፡፡ ይህንን ጉዳይ አስመልክቶ የፓርቲው ጽ/ቤት በሰጠው ማብራሪያ፤ “ፓርቲው ባለው ደንብ መሰረት አንድ አባል የሚለቅበትም ሆነ አባል የሚሆንበት የአሰራር ሥርዓት ተዘርግቷል፡፡
Read more...
 


Page 4 of 12
EDP
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow

Subscribe to our Newsletter







በብዛት የተነበቡ

  • ኢዴፓ በሀዋሳ ያካሄደው ስብሰባ ውጤታማ ሆኖ ተጠናቀቀ
    Read more...
  • የኢዴፓ ማዕከላዊ ምክር ቤት አባላት
    Read more...
  • ይድረስ ለአቶ ገብሩ አስራት (ከአብዱራህማን አህመዲን - በግል)
    Read more...
  • የኢዴፓ አመራር ከአውሮጳ አምባሳደሮች ቡድን ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያየ
    Read more...
  • የኢዴፓ የፖለቲካ ፕሮግራም
    Read more...