Ethiopian Democratic Party

  • Increase font size
  • Default font size
  • Decrease font size
E-mail

 

Leadership of Ethiopian Democratic Party
የኢዴፓ አመራር፤ ከቀኝ ወደ ግራ ሙሼ፣ መስፍን፣ ልደቱ፣ አብዱራህማን፣ ደረጀና ሙጬ፣ ከድርድርና ከፊርማ በኋላ
 

የኢዴፓ አመራር ከአውሮጳ አምባሳደሮች ቡድን ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያየ

E-mail
የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) አመራር አባላት ተቀማጭነታቸው በአዲስ አበባ ከተማ ከሆኑ የአውሮጳ አገራት አምባሳደሮች የሰብአዊ መብትና የዴሞክራሲ ቡድን ጋር ህዳር 4 ቀን 2002 ዓ.ም ከቀትር በኋላ መነጋገራቸውን ከፓርቲው ጽ/ቤት ያገኘነው መረጃ አመለከተ፡፡
Read more...
 

ኢዴፓ ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ለምርጫው ያለውን ዝግጅት ገለጸ፤ መድረክ ከኢዴፓ ላይ እጁን እንዲሰበስብ አሳሰበ

E-mail

 

edp_press_conference

የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) ዛሬ ከቀትር በኋላ በግዮን ሆቴል በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ “ምርጫው የሕዝቡ ትክክለኛ ውሳኔ የሚከበርበት፣ ሰላማዊና ፍትሃዊ ሊሆን ይገባል” ሲል አሳሰበ፡፡ ጋዜጣዊ መግለጫው በዋናነት ያተኮረው በግንቦት ወር 2002 ዓ.ም የሚካሄደውን አገራዊና ክልላዊ ምርጫ በተመለከተ ሲሆነ፤ ከገዥው ፓርቲ ጋር ስለተደረገው ድርድርና ስለተገኘው ውጤትም ጠቅሷል፡፡

Read more...
 

ኢዴፓ ነገ ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣል

E-mail
የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) ሐሙስ ህዳር 3 ቀን 2002 ዓ.ም ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት በግዮን ሆቴል ጋዜጣዊ መግለጫ እንደሚሰጥ ከፓርቲው ጽ/ቤት ያገኘነው መረጃ አመለከተ፡፡
Read more...
 

ኢዴፓ የምርጫ ዝግጅቱን አጠናክሮ ቀጥሏል

E-mail

ተወናብደው የነበሩ አባላቱም እየተመለሱ ነው

የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) በመጪው ግንቦት ወር ለሚካሄደው አገራዊና ክልላዊ ምርጫ ከሀገሪቱ የቆዳ ስፋት ሰባ አምስት በመቶ (75%) በሚሆነው አካባቢ ዕጩዎችን ለማቅረብ የጀመረውን ዝግጅት አጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን፤ ከምርጫ 97 በኋላ በሀገሪቱ በተፈጠረው ፖለቲካዊ ሁኔታና በፓርቲው ላይ በተነዛው መጠነ ሰፊ የአሉባልታ ዘመቻ ምክንያት ተወናብደው ከፓርቲያቸው ተነጥለው የነበሩ አባላትም በጊዜ ሂደት ሀቁን በመገንዘባቸው በጊዜአዊነት ተጠግተዋቸው ከነበሩ ፓርቲዎች በመልቀቅ ወደ እናት ፓርቲያቸው እየተመለሱ መሆኑን የኢዴፓ ማዕከላዊ ምክር ቤት አባልና የድርጅት ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ሊቀ መንበር የሆኑት አቶ ነፃነት ደመላሽ አስታወቁ፡፡

Read more...
 


Page 5 of 12
EDP
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow

Subscribe to our Newsletter







በብዛት የተነበቡ

  • ኢዴፓ በሀዋሳ ያካሄደው ስብሰባ ውጤታማ ሆኖ ተጠናቀቀ
    Read more...
  • የኢዴፓ ማዕከላዊ ምክር ቤት አባላት
    Read more...
  • ይድረስ ለአቶ ገብሩ አስራት (ከአብዱራህማን አህመዲን - በግል)
    Read more...
  • የኢዴፓ አመራር ከአውሮጳ አምባሳደሮች ቡድን ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያየ
    Read more...
  • የኢዴፓ የፖለቲካ ፕሮግራም
    Read more...