Ethiopian Democratic Party

  • Increase font size
  • Default font size
  • Decrease font size

ኢዴፓ ለፓርቲዎች በሚሰጠው የፋይናንስ ድጋፍ የማከፋፈያ ደንብ ላይ የማሻሻያ ሃሳብ አቀረበ

E-mail
mushe_Semuመንግስት ለፖለቲካ ፓርቲዎች የሚሰጠው የፋይናንስ ድጋፍ የሚከፋፈልበት ረቂቅ ደንብ በኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ ጽ/ቤት አማካይነት ተዘጋጅቶ ፓርቲዎች እንዲወያዩበት በቀረበው ጥሪ መሰረት ኢዴፓ የማሻሻያ ሃሳብ ማቅረቡን የፓርቲው ዋና ጸሐፊ አቶ ሙሼ ሰሙ ገለጹ።

የኢዴፓ ተወካይ በውይይቱ ላይ ተገኝተው አስተያየትና ጥያቄ ያቀረቡ መሆናቸውንና፣ ተጨማሪ ማሻሻያዎች ካሉ በጽሑፍ እንዲቀርብ በተገለጸው መሰረት ፓርቲው ያዘጋጀው ማሻሻያ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ ጽ/ቤት የተላከ መሆኑን አቶ ሙሼ አስረድተዋል።
Read more...
 

ኢዴፓ ያካሄዳቸውን ስብሰባዎች ገምግሞ የዕቅድ ማስተካከያ አደረገ

E-mail
- አቶ ልደቱ ወደ አውሮጳና አሜሪካ አቀኑ

በጥር ወር 2001 ዓ.ም የተካሄደው የኢዴፓ 4ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት፣ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2001 ዓ.ም ድረስ በአምስት ከተሞች ህዝባዊ ስብሰባዎችን ለማካሄድ አቅዶ ሲንቀሳቀስ ቆይቷል። በዚሁ ዕቅድ መሰረት በአዲስ አበባ፣ በሃዋሳና በባህር ዳር ከተሞች ውጤታማ ስብሰባዎችን አካሂዷል።

Read more...
 

የኢዴፓ ፕሬዚዳንት ከሁለት አገር አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ

E-mail
lidetu Ayalewየኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) ፕሬዚዳንት አቶ ልደቱ አያሌው በአዲስ አበባ ከሚገኙ የሁለት አገሮች አምባሳደሮች ጋር ውይይት ማድረጋቸውን ከፓርቲው የውጭ ጉዳይ ዘርፍ ያገኘነው መረጃ አመለከተ። አቶ ልደቱ ውይይት ያደረጉት ከኖርዌይ አምባሳደር እና ከጀርመን አምባሳደርና የፖለቲካ ጉዳይ ኃላፊ ጋር መሆኑንም የዜና ምንጫችን ጨምሮ ገልጿል።
Read more...
 

ኢዴፓ በባህር ዳር ያካሄደው ስብሰባ ውጤታማ ሆኖ ተጠናቀቀ

E-mail

Ethiopian Democratic Party Bahirdar Public MeetingEthiopian Democratic Party Bahirdar Public Meeting

የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) ሰኔ 28 ቀን 2001 ዓ.ም በአማራ ክልል በባህር ዳር ከተማ ያካሄደው ህዝባዊ ስብሰባ በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቁን ከፓርቲው የውጭ ግንኙነት ዘርፍ ያገኘነው መረጃ አመለከተ። ይህ ህዝባዊ ስብሰባ፤ ኢዴፓ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2001 ዓ.ም ድረስ አካሂዳቸዋለሁ ብሎ በዕቅድ ከያዛቸው ስብሰባዎች ውስጥ ሶስተኛው ሲሆን፣ ቀደም ሲል በአዲስ አበባና በሃዋሳ ከተካሄዱት ስብሰባዎች የባህር ዳሩም ስብሰባ ውጤታማ ሆኖ በድል መጠናቀቁ ታውቋል።

Read more...
 

ኢዴፓ 3ኛ ሕዝባዊ ስብሰባውን በባህር ዳር ከተማ ሊያካሂድ ነው

የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) እስከ ሰኔ 30 ቀን 2001ዓ.ም ድረስ ለማካሄድ በዕቅድ ከያዛቸው ሕዝባዊ ስብሰባዎች ውስጥ ሶስተኛውን በአማራ ክልል ርዕሰ ከተማ በባህር ዳር የሚያካሂድ መሆኑን ከፓርቲው የውጭ ግንኙነት ዘርፍ ያገኘነው መረጃ አመለከተ።
Read more...
 


Page 8 of 12
EDP
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow

Subscribe to our Newsletter







በብዛት የተነበቡ

  • ኢዴፓ በሀዋሳ ያካሄደው ስብሰባ ውጤታማ ሆኖ ተጠናቀቀ
    Read more...
  • የኢዴፓ ማዕከላዊ ምክር ቤት አባላት
    Read more...
  • ይድረስ ለአቶ ገብሩ አስራት (ከአብዱራህማን አህመዲን - በግል)
    Read more...
  • የኢዴፓ አመራር ከአውሮጳ አምባሳደሮች ቡድን ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያየ
    Read more...
  • የኢዴፓ የፖለቲካ ፕሮግራም
    Read more...