ሰኔ 11 ቀን 2001 ዓ.ም በተደረገው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስብሰባ በቀረበ የሕግ ረቂቅ ላይ ኢዴፓ ባቀረበው አስተያየት መነሻነት የቀረበው ረቂቅ ሕግ ውድቅ ተደርጎ፣ ረቂቁን ያዘጋጀው አካል እንደገና አይቶ እንዲያቀርበው ተመላሽ መደረጉን የደረሰን ዜና አመለከተ።
ኢዴፓ ባቀረበው ሃሳብ መነሻነት ለፓርላማው የቀረበ የሕግ ረቂቅ ውድቅ ተደረገሰኔ 11 ቀን 2001 ዓ.ም በተደረገው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስብሰባ በቀረበ የሕግ ረቂቅ ላይ ኢዴፓ ባቀረበው አስተያየት መነሻነት የቀረበው ረቂቅ ሕግ ውድቅ ተደርጎ፣ ረቂቁን ያዘጋጀው አካል እንደገና አይቶ እንዲያቀርበው ተመላሽ መደረጉን የደረሰን ዜና አመለከተ። መድረክ ለዴሞክራሲያዊ ምክክር በኢትዮጵያ የሚባለውን ስብስብ አቋም ይዘን ልንታገለው ወስነናል!ፓርቲያችን ኢዴፓ ተመስርቶ የአገሪቱን የፖለቲካ መድረክ ከተቀላቀለበት ጊዜ ጀምሮ አብዛኛዎቹ ተቃዋሚ ፓርቲዎች በበጎ አይን ሊያዩት አልዎደዱም፡፡ በአንድ በኩል ፓርቲያችን ኢዴፓ በገዥው ፓርቲ ብቻ ሳይሆን በተቃዋሚው ጎራ ውስጥም የሚታዩ የአመለካከትና የአሰራር ድክመቶችን ጭምር እታገላለሁ በማለት … ከሃዋሳ ከተማ መስተዳድር አዲስ አበባ መስተዳድር ሊማር ይገባዋል!ከኢዴፓ የተሰጠ መግለጫ ግንቦት 30 ቀን 2001 ኢዴፓ በሃዋሳ ከተማ ያካሄደው ህዝባዊ ስብሰባ ያለምንም ችግርና መሠናክል በሰላምና በስኬት ተጠናቋል፡፡ ፓርቲው በቅርብ በአዲስ አበባ ከተማ ከአካሄደውም ሆነ ከጥቂት አመታት በፊት በተለያዩ የአገሪቱ ከተሞች ሊያካሂዳቸው ከነበሩት ህዝባዊ ስብሰባዎች በተለዬ የሰሞኑ የሃዋሳ ህዝባዊ ስብሰባ በሁለንተናዊ መልኩ ውጤታማ ሆኖ ተጠናቋል፡፡ ኢዴፓ በሀዋሳ ያካሄደው ስብሰባ ውጤታማ ሆኖ ተጠናቀቀ ኢዴፓ ግንቦት 30 ቀን 2001 ዓ.ም በደቡብ ክልል በሀዋሳ ከተማ ያካሄደው ሕዝባዊ ስብሰባ ውጤታማ ሆኖ መጠናቀቁን ከስፍራው የደረሰን ዜና አመለከተ። በሀዋሳ ከተማ አውቶቡስ ተራ አጠገብ በሚገኘው "ዳግም ጅምናዚየም" በተባለ አዳራሽ ከጥዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ ቀኑ 7፡30 ሰዓት ድረስ በተካሄደው ሕዝባዊ ስብሰባ ላይ ቁጥሩ ከ1200 እስከ 1500 የሚሆን ሕዝብ በስብሰባው ላይ ተካፋይ መሆኑም ታውቋል።
ኢዴፓ 2ኛ ሕዝባዊ ስብሰባውን ግንቦት 30 ቀን በአዋሳ ሊያካሂድ ነው |
|
|
| Page 9 of 12 |








